Love your Neighbor

የላቭ ዩር ኔበርን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ሥልት በተለያዩ ከተሞች ለሚገኙ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ለማካፈልና ስለ አካሄዱ ውይይት ለማድረግ በተያዘው ዕቅድ መሠረት ከኦሮሚያ ክልል በተመረጠው በአዳማ ከተማ ከፌብሩዋሪ 11 – 12፣ 2023 ዓ.ም በከተማዋ ከሚገኙ ቁልፍ የአብያተ-ክርስቲያናት መሪዎች ጋር ሰፊ ውይይት ተደርጓል።

One Comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *