Love your Neighbor

ኦክቶበር 6፣ 2022 በአዲስ አበባ አዶር ሆቴል በተዘጋጀ ትኩረታዊ የቡድን ውይይት ላይ ወደ ሃምሳ የሚጠጉ ከአምስት ዘርፍ ማለትም የቤተክርስቲያን መጋቢዎች፣ የዕርዳታ ድርጅቶች ሠራተኞች፣ ነጋዴዎች፣ የሕግ ባለሙያዎች፣ የማኅበረሰብ አንቂቆች እንዲሁም በተለያየ እርከን ላይ ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር የላቭ ዩር ኔበርን ራዕይ በተመለከተ በተዘጋጁ ጥያቄዎች ላይ ጥልቅ ወይይት ተካሄዷል። በውይይቱ ፍጻሜ ላይ ለታዳሚዎች የራት ግብዣ ተካሂዷል። 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *