Love your Neighbor

የላቭ ዩር ኔበርን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ሥልት በተለያዩ ከተሞች ለሚገኙ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ለማካፈልና ስለ አካሄዱ ውይይት ለማድረግ በተያዘው ዕቅድ መሠረት በደቡብ ክልል ከተመረጡት ከተሞች አንዱ በሆነው በወላይታ-ሶዶ ከጃንዋሪ 27 – 29፣ 2023 ዓ.ም ሃምሳ ከሚሆኑ በከተማይቱ ካሉ አብያተ-ክርስቲያናት ከተውጣጡ ቁልፍ መሪዎች ጋር ሰፊ ውይይት ተደርጓል። 

One Comment

  • Matthewos Petros says:

    Hello dear Yared, Grace to you from our Lord Jesus Christ! This is Matthewos from Hawassa, Ethiopia. I rejoiced by the new Ministry you started recently. Haven’t you planned to come to Hawassa? If you planned to do so please notify me.
    Thank you!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *