Love your Neighbor

araya

by Yared Tilahun

የምሥጋና መንፈስ

የምሥጋና መንፈስ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በኢትዮጵያ ቆይታዬ ካደረኳቸው ቃለ-መጠይቆች መካከል “በልሳን መናገር” በሚል ርዕስ በኒቆዲሞስ ሾው ላይ ከጋዜጠኛ ትዕግስት እጅጉ ጋር ያደረኩት አንዱ ነው። ከሕዝብ በማህበራዊ ሚዲያ ከተሰበሰቡት ጥያቄዎች ውስጥ

Read More »

“… የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።” ያዕ. 5፥16

“… የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።” ያዕ. 5፥16 የዚህ መልዕክት ጸሐፊ “የጌታ ወንድም” በመባል የሚጠራው ያዕቆብ በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን አጋማሽ በነበረችው የመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን በስፋት የሚታወቀው በሁለት ዐበይት ነገሮች

Read More »

የዛሬ እንግዳ ፤ የነገ ወራሽ

ከፊታችን ያለውን ሰፊ የሥራ መስክ ከግምት በማስገባት ከአጋሮቻችን ጋር የላቀ የግንኙነት መስመር መገንባት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው ከያዝነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት (2016 ዓ.ም) በመነሳት በየወሩ የሥራችንን ሂደትና የጊዜውን ቃል ወደ እርስዎ

Read More »