Love your Neighbor

Author

admin

የምሥጋና መንፈስ

November 23, 2023

የምሥጋና መንፈስ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በኢትዮጵያ ቆይታዬ ካደረኳቸው ቃለ-መጠይቆች መካከል “በልሳን መናገር” በሚል ርዕስ በኒቆዲሞስ ሾው ላይ ከጋዜጠኛ ትዕግስት እጅጉ ጋር ያደረኩት አንዱ ነው። ከሕዝብ በማህበራዊ ሚዲያ ከተሰበሰቡት ጥያቄዎች ውስጥ […]

READ MORE

“… የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።” ያዕ. 5፥16

November 10, 2023

“… የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።” ያዕ. 5፥16 የዚህ መልዕክት ጸሐፊ “የጌታ ወንድም” በመባል የሚጠራው ያዕቆብ በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን አጋማሽ በነበረችው የመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን በስፋት የሚታወቀው በሁለት ዐበይት ነገሮች […]

READ MORE

የዛሬ እንግዳ ፤ የነገ ወራሽ

October 6, 2023

ከፊታችን ያለውን ሰፊ የሥራ መስክ ከግምት በማስገባት ከአጋሮቻችን ጋር የላቀ የግንኙነት መስመር መገንባት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው ከያዝነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት (2016 ዓ.ም) በመነሳት በየወሩ የሥራችንን ሂደትና የጊዜውን ቃል ወደ እርስዎ […]

READ MORE

Balancing the Great Commission and the Great Commandment: Inseparable Foundations for Christian Faith

June 25, 2023

Christianity is rooted in two essential commandments given by Jesus: the Great Commission and the Great Commandment. While these two directives may appear distinct, they are intricately intertwined, complementing and […]

READ MORE

የላቭ ዩር ኔበርን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ሥልት – አዳማ

June 13, 2023

የላቭ ዩር ኔበርን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ሥልት በተለያዩ ከተሞች ለሚገኙ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ለማካፈልና ስለ አካሄዱ ውይይት ለማድረግ በተያዘው ዕቅድ መሠረት ከኦሮሚያ ክልል በተመረጠው በአዳማ ከተማ ከፌብሩዋሪ 11 – 12፣ […]

READ MORE

የላቭ ዩር ኔበርን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ሥልት – ወላይታ ሶዶ

June 13, 2023

የላቭ ዩር ኔበርን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ሥልት በተለያዩ ከተሞች ለሚገኙ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ለማካፈልና ስለ አካሄዱ ውይይት ለማድረግ በተያዘው ዕቅድ መሠረት በደቡብ ክልል ከተመረጡት ከተሞች አንዱ በሆነው በወላይታ-ሶዶ ከጃንዋሪ 27 […]

READ MORE

የላቭ ዩር ኔበርን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ሥልት –   ባህር ዳር

June 13, 2023

የላቭ ዩር ኔበርን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ሥልት በተለያዩ ከተሞች ለሚገኙ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ለማካፈልና ስለ አካሄዱ ውይይት ለማድረግ በተያዘው ዕቅድ መሠረት ከአማራ ክልል በተመረጠው በባህርዳር ከተማ ከፌብሩዋሪ 17 – 19፣ […]

READ MORE

ትኩረታዊ የቡድን ውይይት 

June 13, 2023

ኦክቶበር 6፣ 2022 በአዲስ አበባ አዶር ሆቴል በተዘጋጀ ትኩረታዊ የቡድን ውይይት ላይ ወደ ሃምሳ የሚጠጉ ከአምስት ዘርፍ ማለትም የቤተክርስቲያን መጋቢዎች፣ የዕርዳታ ድርጅቶች ሠራተኞች፣ ነጋዴዎች፣ የሕግ ባለሙያዎች፣ የማኅበረሰብ አንቂቆች እንዲሁም በተለያየ […]

READ MORE

ብዙ ሰው አንድ መልክ

May 14, 2023

ስለ ሰው ስናስብ ፈጥኖ ወደ አእምሯችን ገዝፎ የሚመጣው ልዩነት ነው። የጾታ፣ የዘር፣ የቆዳ ቀለም፣ የባህል፣ የቋንቋ፣ የኑሮ ደረጃ፣ የኃይማኖት እና የፖለቲካ አመለካከት ልዩነቶች በዐይነ-ሕሊናችን ይደቀናሉ። በምድር ላይ የሰው ልጆች ቁጥር ከምንጊዜውም ይልቅ እየጨመረ ነው። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2023 ዓ.ምን ስንጀምር የዓለም ሕዝብ ቁጥር 7,942,645,086 እንደሚሆን ተገምቷል። ይህ ቁጥር 2022ን ስንቀበል ከነበረው በ 73,772,634 ጭማሪ አሳይቷል። ይህ ሁሉ ሕዝብ ራሱን ከሌላው የሚለይበት ዘርፈ-ብዙ አጥር አለው። አጥሩ እየጠበበና እየረዘመ እስከ ግለሰቡ ድረስ ይወርዳል። ይህም ዓለማችንን የልዩነት መናኸሪያ አድርጓታል። ሆኖም የሰው ልጅ ልዩነት ብቻ ሳይሆን አንድነትም እንዲኖረው ታስቦ የተፈጠረ ነው። አንድ ከሚያደርጉትም ነገሮች ዋነኛው የእግዚአብሔር መልክ ነው። የፍጥረታትን ሁሉ አጀማመር የሚተርክልን የዘፍጥረት መጽሐፍ ምዕራፍ አንድ ስለ ሰው አፈጣጠር ሲተርክ ትልቁን ስፍራ የሚሰጠው ለእግዚአብሄር መልክ ነው

READ MORE

 ባልንጀራዬ ማነው? 

April 22, 2023

ባልንጀራዬ ማነው? ባለፉት ሁለት ሺህ ዓመታት የክርስትና ታሪክ ውስጥ “ደጉ ሳምራዊ” በሚል ስያሜ የሚጠራ ዝነኛ ምሳሌያዊ ታሪክ አለ።ምሳሌው የሚገኘው በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ከቁጥር 25 እስከ 37 ሲሆን የተናገረውም ጌታ […]

READ MORE